ጥራታቸውን የጠበቁ የቤትና የቢሮ እቃዎችን ይፈልጋሉ?

ወንበሮች፣ ጠረቤዛዎች፣ የተሟሉ የመኝታቤት ፈርኒቸሮች፣ ቁም ሳጥኖች፣ የህጻናት ክፍል ፈርኒቸሮች፣ የመጽሃፍት መደርደሪያ እና ሌሎችም።

ቤቶን ያስውቡ

ጊዜ ወስደን ተጠበን እና አስውበን በሰራናቸው የፈርኒቸር ውጤቶች ቤቶን ያስውቡ ምቹ ያድርጉ።

የደንበኞቻችን ቃል

Z&S furniture ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ ዲዛይኖችን በጥሩ ዋጋ ስለሚያቀርቡልኝ  ለረጅም ጊዜ በቋሚ ደንበኝነት ቆይቻለሁ፣ ጥሩ እቃ ለመግዛት ካሰባቹ Z&S ትክክለኛው ቦታ ነው።

07w
ሳራ ዳግም

ከብዙ አቅራቢዎች ፍርኒቸር ገዝቼ አውቃለሁ እንደ Z&S furniture በሰአቱ የሚያቀረብ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ግን አላጋጠመኝም።

ethiopian male
ዘሪሁን ገብሩ

ምን አዲስ ነገር አለ

በቅርብ ስላመጣናቸው ዲዛይኖች ስለ አዳዲስ የዋጋ ለውጦች እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች መስማት ከፈለጉ ከታች ያለውን ይጫኑ።

ያሉበት ድረስ እናቀርባለን

ትራንስፖርት የተሟላ

ታላቅ ቅናሽ

አቅምን ያማከለ

ልዩልዩ የክፍያ አማራጮች

ዘመናዊ እና ቀልጣፋ